Have Hope Foundation partnering with ENEBLA Jan14 ENEBLA (Let’s Eat Together Program) Web Design By: The Ethiopian Times Share this:TwitterFacebookLike this:LikeBe the first to like this post.
ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ 6 22፤ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 23፤ ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው። የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው። 24፤ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ 25፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ 26፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ። 27፤ እንዲሁ ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ። Reply
ኦሪት ዘኍልቍ
ምዕራፍ 6
22፤ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው።
23፤ ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው። የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው።
24፤ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
25፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
26፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
27፤ እንዲሁ ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።